አሸዋ ቴክኖሎጂ አ.ማ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የሶፍትዌር ሽያጭ ወኪሎችን ይፈልጋል!

አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ባህርዳር፣ መቀሌ፣ጎንደር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደሴ፣ ሰመራ፣ ድሬዳዋ፣ ሀረር፣ ጅግጅጋ፣ ሻሸመኔ፣ አርባ ምንጭ፣ ሀዋሳ፣ ጅማ፣ ሚዛን፣ ጋምቤላ፣ አምቦ፣ ነቀምት እና አሶሳ ይገኙበታል። እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ እና የአሸዋ ቴክኖሎጂ የሽያጭ ወኪል ለመሆን ፍላጎት ያላችሁ ይህን ፎርም ይሙሉ።